ስለ አብሪኮ
በማንኛውም አይነት የመጋረጃ፣የቤትና የቢሮ ዕቃ ፍላጎትዎ ሰፊ የምርጫ አቅርቦት ያለው ድርጅታችን አብሪኮ
የመጋረጃና የቤት ዕቃዎች ንግድ በሐገራችን በዚሁ የንግድ ዘርፍ ከሚገኙት ታላላቅ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡
በዘመናዊም ሆነ 'በክላሲክ' ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ የመረጡትን ከየቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡ አብሪኮ የመጋረጃና
የቤት ዕቃዎች ንግድ በኢንዱስትሪው ውስጥ ላለው ከፍተኛ ተቀባይነት ተግቶ የሚሰራ ሲሆን እስካሁንም ድርጅታችን
ባሳየው ግሩም የአቅርቦት ጥራት፣ ፈጣን እድገት እንዲሁም በደንበኞቹ እርካታ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡
በቅርቡ በዊንጌት አደባባይ ፊትለፊት የገነባውን 'ሾውሩም' ጨምሮ በመዲናችን በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉት አራት
ቅርንጫፎቻችን ቤትዎንም ሆነ መስሪያ ቤትዎን ሊያስውቡባቸው የሚችሉ ልዩ ልዩ ምርቶችን ከጥራት፣ ጥንካሬ እና ውበት
ጋር ለዕርስዎ አቅርበናል፡፡
አብሪኮን ለምን ይመርጣሉ
የአብሪኮ የጥራት ማጎልበቻ ግልጽ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ አመለካከት እና ተግባር በመላው ሃገሪቱ 'አለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው' የሚለውን ስም የተከልንበት ነው፡፡
በአለም ላይ ካሉ ምርጥ አቅራቢዎች ጋር ባለን የስራ ቅርበት እና ውይይት ሁልጊዜም የምናቀርባቸው ምርቶች ጥራታቸው እንዲጎልበት ሳንታክት እንሰራለን፡፡
ምርቶቻችን በሙሉ ደምበኞቻችን ጋር ከመድረሳቸው በፊት ረጅም ጊዜ ማገልገል መቻላቸውን፣ አይነ ግቡ ሰለመሆናቸው፣ምቾትን ያቀፉ እና ባጠቃላይ ለደምበኞቻችን ተገቢ የሆኑ ምርቶች መሆናቸውን
ጥልቀት ያለው እና ሰፊ ምርመራ ይደረግባቸዋል፡፡
- እልፍ ሽልማቶች
- የማይቆጠሩ ደምበኞች
ጥራት ያላቸው ምርቶች
የምንችለው ቋንቋ ጥራት ብቻ ነው፡፡
አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበው አገልግሎት
ደምበኞቻችን ሁልጊዜም ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ምርጥ እሴትን ያገኛሉ፡፡
ብዙ ጊዜ ለደምበኞቻችን ተጨማሪ አገልግሎቶች አማካሪ እንሆናለን፡፡